Tuesday, December 15, 2015

ETNK weekly report 13-12-2015

በአዲስ አበባ ክልል መስፋፋት ምክንያት የህዝቡ ተቃውሞ እንደ ቀጠለ ነው በተለይ በኦሮምያ ከተሞች በተለያዩ ቦታዎች ተቃውሞው ቀጥሏል።  የኢትዮጵያ መንግስት አሳዛኝ እርምጃ እየወሰደ ነው። በርካታ ወጣቶች በ አስቃቂ ሁኔታ እየተገደሉ ነው። የ አዲስ አበባን ማስተር ፕላን መስፋፋት በመቃወም ሰላማዊ ሰልፉ በተለያዩ አገሮች ቀጥሏል። 

No comments:

Post a Comment