በወያኔ ወንጀል ምርመራ የወህኒ አና የእስር ቤቶች አስተዳደር አካባቢ የምንሰራ የፖሊስ የፊደራል እና የደህንነት ባልደረቦች ነን ባጭሩ አንድታውቁት የምንፈልገው በሃገሪቱ አስር ቤቶች አና ማአክላዊ አየተባለ በሚጠራው በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኘውን እስር ቤቶች ጨምሮ ስለሚካሄደው የእስረኞች አና የአሳሪዎች ግንኙነት ስለ እስረኞች አያያዝ በእስረኞች ላይ ስለሚፈፀመዉ ግፍና ሰቆቃ ማወቅ የምንችልበት የተወሰነ እድል ያለን ሰዎች መሆናችንን ነዉ የአገሪቱ አስር ቤቶች ስንል በይፋ ስለሚታወቁት ዋና ዋና የፊደራል መንግስቱ እስር ቤቶች ማለታችን። አንጂ በወያኔ የደህንነት ሃላፊዎች ............አሳዛኙን ታሪክ ያዳምጡት
No comments:
Post a Comment