በመከላከያና በፖሊስ ኣባላት ውስጥ ብዙ መከፋፈልና ጥያቄ እንደተነሳ ዛሬ ለማረጋገጥ ተችሏል፡
1ኛ፡ ወርቅነህ ገበየው ፖሊስ ሰራዊት ውስጥ የተከሰተውን ጥያቄና መነሳሳት ለማርገብ እላይ እታች ይላል ነገር ግን ይህ የትራንስፖርትና መገኛኛ ሚንስትር ስራውን ከሚንስተር ጽ/ቤቱ ወደ ፖሊስ ለጊዜው ኣዛውሯል ሌሎችም እንደዚው፡ ስለዚህ በትግራይ ተወላጆችና በኦሮሞው እንዲሁም በኣማራው ከፍተኛ የውስጥ መከፋፈል ተነስቶ በተለይ ፖሊስ ሰራዊት ውስጥ ያሉ መኮንኖች መንግስትን ሊገለብጡ በሚል ብወዛ ተጀምሯል ይህ ሚያሳየው ምን ያህል ትግላችን ኣስተማማኝ ደረጃ እንደደረሰ ነው።
2፥ የትግራይ ማፍያዎች ትግራይን የመገንጠል ኣጀንዳ እውን ከማረጋቸው ኣስቀድመው የኦሮሞን መሬት በልማት ስም ሸጠውና ያማራውን መሬት ለሱዳን ሽጠው ፖርት ሱዳን ላይ ቅያር መሬት ለትግራይ ሚሆን የወደብ ኣገልግሎት ሚሰጥ በረጅም ኣመታት ውል መሬቱን ተረክበዋል፡ ይህንንም ሳይታወቀው ያማይረባ ጠ/ሚ ተብየው በቃለ መጠየቁ ብልሳኑ ለህዝብ ያረጋገጠው ነው።ስለዚ የተማሪውን ኣድማ ሁሉም እየተቀላቀለ ሰለሆነ ኣባይ ጸሃነ ስብሃት ነጋ ኣዜብ መስፍን ለሙክታር መሃመድና ኣባዱላን የመሰሉ በተለያየ ሚድያን ተጠቅመው የመሬቱ ጉዳይ ለማለዘብ ተግባራዊ ኣይሆንም ብለው ህዝብን እንዲያደናገሩና ግዜ ለመሸመት ትእዛዝ ተሰተዋል።
3፥ትግራይ ውስጥ ወያኔ ከወደቀ ኣማራና ኦሮሞ ይገልሃል የሚል ተራ ፕሮፓጋንዳ እየነዙ ከዚ በፊት ከሰራዊት የተሸኙትን እያሰባሰበ ነው ምክንያቱም ፖሊስና መከላከያ ውስጥ ከፍተኛ የተቃውሞ መነሳሳት ስለተጀመረ።
4፥ የትምርት ገበታ ላይ ማንም ይሁን ማን እንዳይመለስ።በቅርብ በኤሌትሪክ ኣሳቦ የኢንተርኔት ኣገልግሎትን ሊዘጋ ስለሆነ በተቀናጀ መንገድ ትግላችንን ለመቀጠል ቴሌፎንን መጠቀም ማናውቀው ጥሪን ኣለማንሳት።
ለማጠቃለል፡-- ኣሁን የያዝነውን ትግል በይበልጥ ለማጠናከርና ወያኔን እስከመጨረሻው ከኮርቻው ለመጣል ማንም ይሁን ምን የፈሰሰው ደም ከንቱ ኣይደለም ስለዚ ወጣቱ በተለይ ተማሪው ደምህ ደመከልብ ያረገውን ስርኣት ለመናድ ትግሉን ሙሉ በሙሉ ለመግፋት ቆርጠህ ተነስ።ምንም ኣይነት ሃሳብ በወያኔ በኩል ተቀባይነት የለውም ጥያቂያችን ያለምንም ቅድመ ኩነት ስልጣን ለህዝብ ያስረክብ።
No comments:
Post a Comment