Tuesday, September 29, 2015

ጤና ይስጥልኝ ይህ የኢትዮ ኖርዌይ ቲቪ ሳምንታዊ የዜና ዘገባ ነው

ኢትዮጵያ ያሰረችውን የአለም ባንክ አስተርጓሚ እንድተፈታ ተጠየቀች
ታሳሪው ፓስተር በሽብርተኘነት ተከሰዋል
ግብጽ ጦሯን እያደራጀች ነው ከአፍሪካ ቀዳሚ የሚያደርጋትን የጦር መርከቦች ለመግዛትም ተቃርባለች
የኢትዮጵያ የጸረ ሙስና ኮሚሽነር ልማቱ እንዳይደናቀፍ በመስጋት ትልልቅ ሙሰኞችን እንደማይከሱ ተናገሩ
---

No comments:

Post a Comment