Monday, September 7, 2015

ጤና ይስጥልኝ ይህ የኢትዮ ኖርዌይ ቲቪ ሳምንታዊ የዜና ዘገባ ነው ዜናውን የማሰማችሁ ኣርሴማ መድህኑ ንኝ በመጀመርያም ኣበይት የዘገባ ዕርዕሶችን


በእስር ላይ የሚገኙ ሦስት እንስት ኢትዮጵያዊያን  በዓለም ላይ ከተመረጡ 20 የፖለቲካ እስረኞች መካከል ተካተቱ
ሰብዓዊ መብት ተቆርቋሪዎች የአንድ ወር ዘመቻ ያደርጉላቸዋል
ግንቦት ሰባትን ለመቀላቀል ሲሄዱ ተያዙ በተባሉት የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች ላይ የፓርቲው አባል መሰከረ
ኦባማ በኢትዮጵያ ቆይታቸው 1.3ሚልዮን ዶላር ወጪ ማድረጋቸው ተነገረ


1 comment:

  1. God job Arsema !! this is great input for the freedom we all fighting for !! Ethiopia has to be freed from tplf regime. Media is power, that is way the Ethiopian regime strongly fighting and closing all the media outlets and its professionals in Ethiopia!!!

    ReplyDelete