በሱዳንና በኢትዮጵያ ድንበር አካባቢ ግጭት ተከስቷል
በቅርቡ የተከሰተው ግጭት ባሳለፍነው ወር ስምንት ሰላማዊ ኢትዮጵያዊያን በሱዳን የመከላከያ ሰራዊት መገደላቸውን ተከትሎ ነው፡፡
ሱዳን ትሪቡን እንደዘገበው ከሆነ የአሁኑ ግጭት የተፈጠረው ባለፈው ወር የተገደሉባቸውን ወገኖቻቸውን ደም ለመበቀል ሱዳን ክልል ውስጥ ወደምትገኘው አትራድ ኢትዮጵያዊያኑ መሳሪያ ታጥቀው በመግታቸው ነው፡፡
ኦስካር ፒስቶሪየስ ይፈታል ተባለ
የፓራኦሎምፒክ ሻምፒዩኑ ኦስካር ፒስቶሪየስ በቀጣዩ ሳምንት ከእስር ቤት እንደሚለቀቅ የደቡብ አፍሪካ ኮሬክሽናል ሰርቪስ ዲፓርትመንት አስታውቋል፡፡
እጮኛውን ሬቫ ስቲንካምፕን በ2013 ተኩሱ በመግደሉ የታሰረው አትሌቱ እንዲለቀቅ የእጮኛው ቤተሰቦች ድጋፍ በማድረጋቸውና የይቅርታ ቦርዱ የታሳሪውን
No comments:
Post a Comment