
አንጋፋው ጋዜጠኛ ሙሉጌታ ሉሌን ማጣት ለኢትዮጵያ ትልቅ ጉዳት ነው …ጋሽ ሙሉጌታ ትሁት፣አዳማጭ፣የማስታወስ ችሎታው የሚያስገርም ነው። ተንቀሳቃሽ ቤተ መጽሐፍት ማለት ይቻላል > የጋዜጠኛ ሙሉጌታ ሉሌን ድንገተኛ ሕልፈት ተከትሎ የቀድሞ የጦቢያ መጽሔትና ጋዜጣ አዘጋጅ አንተነህ መርድ ከህብር አዘጋጆች ጋር ባካሄደው ውይይት ከተናገረው
<…ዕውቁ ጋዜጠኛ ሙሉጌታ ሉሌ መምህርም ነበር ካስተማራቸው መካከል ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ይገኙበታል ፣ለኢትዮጵያ ነጻ ፕሬስ ፈር ቀዳጅ ፣ ዲፕሎማት ጭምር ነበር። ለ18 ጊዜያት በዚህ ስርዓት ተከሷል ተገፍቶ ተሰዷል እስከ መጨረሻ ግን ለሙያው እና ለዕውነት ታማኝ እንደሆነ ያለፈ ታላቅ ሰው ነው..> …
No comments:
Post a Comment