Addis Freedom Voice
Friday, October 30, 2015
አንድነት አንድነት አንድነት
ኢሳት አምስተኛ አመቱን አገባዶ ስድስተኛ አመቱን ጀምሮ ለኢትዮጵያ ህዝብ አይን እና ጆሮ ሆኖ ከመቼውም በላይ መረጃዎችን በፍጥነት እያዳረስ ይገኛል።ጋዜጠኛ አፈወርቅ አግደው በኦስሎ ኖርዌይ የኢሳት አምስተኛ አመት ሲከበር በስፍራው ተገኝቶ በወኔ ያስተላለፈውን መልክት ደጋግመው ቢሰሙት አይጠገብም አንድነት አንድነት አንድነት
No comments:
Post a Comment
Newer Post
Older Post
Home
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
No comments:
Post a Comment