Wednesday, August 19, 2015

ይህ የኢትዮ ኖርዌይ ቲቪ ሳምንታዊ የዜና ዘገባ ነው

ጤና ይስጥልኝ ይህ የኢትዮ ኖርዌይ ቲቪ ሳምንታዊ የዜና ዘገባ ነው ዜናውን የማሰማችሁ ኣርሴማ መድህኑ ንኝ በመጀመርያም ኣበይት የዘገባ ዕርዕሶችን
በኢትዮጵያ የፍርድ ቤቶች ውሳኔ አነጋጋሪ ሆኗል
     ምስር ወጥ የሰረቀው አንድ አመት ከአራት ወር ሲፈረድበት የአራት አመት ህጻን የደፈረው ስድስት    ወር ተፈርዶበታል፡፡
የድርቅ አደጋ፣ የምግብ እጥረትና የመንግስት ሰበብ  በኢትዮጵያ
      የመንግስት ኮሚኔኬሽን ከብቶች የሞቱት ውሃ ስላልተሰጣቸው ነው ማለቱ ተሰምቷል
የማሌዢያው ጠቅላይ ሚኒስትር የባንክ አካውንት የያዘው
ገንዘብ አወዛግቧል

       የአገሪቱ ጸረ ሙስና መስሪያ ቤት ገንዘቡ የተዘረፈ አይደለም ማለቱም አስገርሟል

No comments:

Post a Comment