- የሙስሊም መፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት ተፈረደባቸው
- ኦባማና አሜሪካዊያን አይሁዶች ተፋጠዋል
- ኦስሎ ለባህልና ለጥበብ የምትበጅተው አነስተኛ መሆኑ ተጠቀሰ
- የስደተኛዋ ኢትዮጵያዊት ያላለቀ ውጣ ውረድ: ማሰብ በአገሯ ኢትዮጵያ ለሴቶች መብት የምትሟገት የሰብአዊ መብት ተከራካሪ ነበረች፡፡በዚህ እንቅስቃሴዋ ምክንያትም ለ21 ቀናት ያህል ወህኒ ተጥላ ነበር፡፡የባንክ አካውንቷ እንዳይንቀሳቀስ ታግዶ ከወህኒ ከወጣች በኋላም ወከባው ስለበዛባት ህይወቷን ለማዳን ወደ ሱዳን በእግሯ አቀናች፡፡ከዚያም ሊቢያ ሞት ባህርን በታምራዊ ሓይል በመሻገር ጣሊያን ገባች ኣሁን ተ
ሸነፈች ብቸኛው መጽናኛዋ መጽሐፍ ቅዱስ ነበር ኣሁን ግን ማንበብ ኣትችልም ኣይኗ ላይ ኣሲድ ተ ጨምሮበታል ኣስፈሪ የሚመሰለው የሞት ሓይል ኣ ሁን ለማሰብ ምኗም ኣይደላም ሞትን ና ብላ እየተ ማፀነች ነው:: ሞትም ሲፈልጉት በቀላሉ ኣይገኝ ም:: በ እርግጥ በህወት ኣለች ወንስ የተማጸነቸው ሞት ፈጥኖ ደርሰላት ለኢትዮጵያዊያን ወጣቶች ስደ ት መፍትሔ ነው ለዚህ ሁሉ ችግር ተጠያቂው ማን ንው በሚሉት እና ተዛማች ጉዳዮች ኢትዮ ኖርዌ ይ ቲቪ በቅርብ ቀን ውይይት ያዘጋጃል ፍላጎቱ ካልዎት ይሳተፉ - የሱዳኑ ፕሬዘዳንት ኦማር አል በሺር አሜሪካ ይሄዳሉ ተባለ
- በጋዳፊ ልጅ ላይ የተደረገ የማሰቀያት ርምጃ ቶርቸር የፈፀሙ ግለሰቦች እየተፈለጉ ነው
የሚሉትና ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎችን ይዟል
No comments:
Post a Comment