Tuesday, July 21, 2015

ትግሉን ከጫፍ ለማድረስ 3 ወሳኝ ነጥቦች

ጋዜጠኛ ሶሊያና ሽመልስ ሰሞኑን በዋሽንግተን ዲሲ በተደረገ ሕዝባዊ ስብሰባ ላይ ትግሉን ከጫፍ ለማድረስ 3 ወሳኝ ነጥቦች በሚል ንግግር አድርጋ ነበር:: ሶሊያና በንግግሯ በተለይ ተቃዋሚዎች ስኬታማ ድል ማግኘት ከፈለጉ በጋራ የሚያግባባቸውን ነገር ፈልገው በርሱ ላይ መስራት ይኖርባቸዋል ስትል ትደመጣለች:: ሙሉውን ቭዲዮ ዘ-ሐበሻ በካሜራዋ ይዛዋለች – ይመልከቱት::



No comments:

Post a Comment