Thursday, July 30, 2015

ያልተጻፈ ‹‹በቃ››በኢትዮጵያ 19 ዓመት ያስፈርዳል(ዳዊት ሰለሞን)


በኢትዮጵያ የሚገኘው የፍትህ ስርዓት ራሱን እንደ ካሮት ቁልቁል ማሳደግ ከጀመረ ዘመናት ተቆጥረዋል፡፡በተለይ ከቅርብ አመታት ወዲህ የፍትህ ስርዓቱ ዋነኛ መገለጫ በሆኑ ፍርድ ቤቶች ዳኞች ውሳኔ የሚሰጡባቸው ጉዳዩች ‹‹ፍትህ››መሳቂያ መሳለቂያ መሆኗን በገሃድ እያሳዩን ይገኛሉ፡፡
በእነ ኤልያስ ክፍሌ የክስ መዝገብ ስሟ ሰፍሮ በ2004 በቁጥጥር ስር የዋለችው ወይዘሮ ሂሩት ክፍሌ የፍትህ ስርዓቱ ወደለየለት ውርደት ውስጥ ለመዘፈቁ የቀረበባት ክስ አይነተኛ ማሳያ ተደርጎ ሊጠቀስ ቢችልም በዚህ ዝቃጭ ክስ ከልጇ ተነጥላ 19 ዓመት የተፈረደባት መሆኑ ግን ያሳቅቃል፡፡
ከሀዋሳ የተያዘችው ሂሩት አሜሪካን አገር ከሚገኘው ጋዜጠኛ ኤልያስ ክፍሌ ትዕዛዝ በመቀበል ‹‹በቃ››የሚል ጽሁፍ በማጻፍ በከተማው ውስጥ ለማሰራጨት ስትዘጋጅ ተይዛለች››የሚል ክስ ቀርቦባት ፍርድ ቤቱ ይህ ሽብር ነው በማለቱ 19 ዓመት በይኖባታል፡፡
አስገራሚው ነገር ሂሩት ላይ በምስክርነት የቀረቡ ሰዎች ‹‹በቃ››የሚል ጽሁፍ በኮምፒውተር እንዲጻፍላት ከጠየቀች በኋላ ትታዋለች››በማለት መናገራቸው ነው፡፡አስባ ትታዋለች በተባለ ሁለት ፊደል የተነሳ አቃቤ ህግ የኤልያስ ክፍሌ ተባባሪ ናቸው ካላቸው ጋዜጠኛ ርዕዩት ዓለሙ፣ውብሸት ታዬና ዘሪሁን ገ/እግዚአብሄር ጋር በአንድ የክስ መዝገብ ስሟን አስፍሯል፡፡
ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ ለንባብ ባበቃው ‹‹የነጻነት ድምጾች››መጽሐፉ እርሱና ዘሪሁን ሂሩትን ለመጀመሪያ ግዜ የተዋወቋት በማዕከላዊ ግቢ ውስጥ አሻራ እንዲሰጡ በተጠሩበት ወቅት መሆኑን በማስታወስ በወቅቱም ሂሩት በመገረም ‹‹ታውቁኛላችሁ፣ኤልያስ ክፍሌ የሚባለውስ ሰው ምን አይነት ነው››በማለት እንደጠየቀቻቸው አስፍሯል፡፡
ሂሩት ክፍሌ በአስቂኙ ፍርድ ቤት የተጣለባትን የፍርድ ውሳኔ በአሁኑ ወቅት በቃሊቲ ወህኒ ቤት በማሳለፍ ላይ የምትገኝ ሲሆን ሁለቱ ስዊዲናዊያን ጋዜጠኞች የይቅርታ ጥያቄ ባቀረቡበት ወቅትም ሂሩት ምንም እንኳን ወንጀል የተፈጸመባት እርሷ ብትሆንም ፎርሙን በመሙላት አሳሪዎቿ ስህተታቸውን የሚያርሙበት ዕድል እንዲያገኙ ብታደርግም ጥያቄዋን ውድቅ በማድረግ በፍትህ ላይ በድጋሚ ተሳልቀዋል፡፡

Wednesday, July 29, 2015

ታማኝ ሃዋርያ ሐምሌ 22 2007 ዓ.ም

የጥንት አባቶች አረ ወዴት አሉ 
መድፍ ከፊታቸው ተደግኖ እያለ
እንደ አቡነ ጴጥሮስ ማህተሜን ያለ፦፦

መታሰብያንትዋ የዛሬ ፹ አመት በሰማእትነት ላረፉት ለብፁ አቡነ ጴጥሮስ ይሁንልኝ

Tuesday, July 28, 2015

Ethiopian Journalists

Ethiopian Journalists jailed for government criticism  

Reeyot Speaks: Press freedom in the spotlight on Obama’s Ethiopia visit


(France24) The release of columnist Reeyot Alemu is living proof that Barack Obama can bring some change to Ethiopia, with the US president urging more freedom for the press on a visit to the east African country.
Alemu, 35, is one of three journalists

ETNK weekly report 27 07 2015


ኢትዮጵያዊያን በማላዊ ታስረዋል
 የፓርቲ አመራሮቹ ያለጠበቃ ፍርድ ቤት ቀረቡ

ይና ለተመላሽ ስደተኞች የሚውል የገንዘብ ርዳታ ለኬንያ አደረገች


ኢትዮጵያ የውጪ የብድር ዕዳ ተጭኗታል ተባለ

Friday, July 24, 2015

ከፍተኛ ወታደራዊ የወያኔ ባለስልጣን መሰወራቸዉና ወደ አርበኞች ግንቦት 7 መቀላቀላቸዉ


11144995_814272385352811_3462902730849957444_o
  • 3156
     
    Share
አንድ ለጊዜዉ ማንነታቸዉ እንዲገለጽ ያልተፈለገ ከፍተኛ ወታደራዊ የወያኔ ባለስልጣን መሰወራቸዉና ወደ አርበኞች ግንቦት 7 መቀላቀላቸዉ በወያኔ በኩል ከባድ እራስ ምታት ፈጥሯል። የእኚሁን ባለስልጣን ጉዳይ በተመለከተ አርበኞች ግንቦት 7 ምንም የሰጠዉ መግለጫ ባይኖርም በወያኔ በኩል ግን ያለዉ የደህንነት ክንፍ አጣርቻለዉ ብሎ መረጃዉን ማሳለፉን ለመረዳት ተችሏል።
በተያያዘ ዜና ከአርበኞች ግንቦት 7 የጥቃት ማግስት ጀምሮ የተለያዩ የነጻነት ሐይሎች ጦርነት እያካሄዱ እንደሚገኙ ከወያኔ ወታደራዊ ግንኙነት

Thursday, July 23, 2015

Obama Should Speak Out on Rights (Human Rights Watch) July 22, 2015

Human Rights Watch on Ethiopia
(Washington, DC) – United States President Barack Obama should use his upcoming trip to Kenya and Ethiopia to call for fundamental human rights reforms in both countries, a group of 14 nongovernmental organizations and individual experts said in a letter to Obama.

Obama is expected

10 amazing churches that are nothing like your own









The "Chicken Church" in the jungles of central Jave was built by Daniel Alamsjah, 67, who says that he received a divine command to create a house of prayer in 1989. It's meant

Tuesday, July 21, 2015

አገዛዙ 11ኛዋ ሰአት ላይ በደጋፊወቹ ክፉኛ እየተሞገተ መሆኑ ተሰማ!

images

  • 2737
     
    Share
የወያኔ ስራ አስፈጻሚዎች በደጋፊዎቹ ክፉኛ እየተሞገተ መሆኑን ከውስጥ አወቅ ምንጮች ያገኘናቸው የግምገማ መርጃወች አመላከቱ።የስር አቱ ደጋፊዎችና ታማኝ የሚባሉ ካድሬወች ያነሱት ነጥብ ሲጨመቅ እንደሚከተለው ቀርቧል።
“በተለይ ለእኛ ስለ ወቅታዊ ሁኔታወች ስውር የሆነብን ምክንያት ምንድን ነው፧ እኛም የፓርቲያችን እና የአገራችን ጉዳይ ያገባናል። እርስ በእርሳቸው የሚጣረሱ ዜናወችና መረጃወችስ እንዲደርሱን የሚደረገው ለምንድን

ሳምንታዊ የኢቴንኮ ቲቪ የዜና ዘገባ

አንዳርጋቸው ጽጌ በምስክርነት እንዲቀርብ ፍርድ ቤት አዘዘ
መድረክ የአባላቱ እስራትና ሞት ተጠናክሮ መቀጠሉን አስታወቀ
ፌደራል ፖሊስ ባራክ ኦባማ ላይ የሽብር ጥቃት ለመፈጸም ተዘጋጅተው ነበር ያላቸውን አሰረ በክሱ ውስጥ ጋዜጠኛ ይገኛል
እስራኤል የኖርዌይ ጋዜጠኞችን ዶክመንተሪ አጣጣለች
ሜክሲኳዊው አደገኛ የዕፅ አዘዋዋሪ ከእስር ቤት አመለጠ

ትግሉን ከጫፍ ለማድረስ 3 ወሳኝ ነጥቦች

ጋዜጠኛ ሶሊያና ሽመልስ ሰሞኑን በዋሽንግተን ዲሲ በተደረገ ሕዝባዊ ስብሰባ ላይ ትግሉን ከጫፍ ለማድረስ 3 ወሳኝ ነጥቦች በሚል ንግግር አድርጋ ነበር:: ሶሊያና በንግግሯ በተለይ ተቃዋሚዎች ስኬታማ ድል ማግኘት ከፈለጉ በጋራ የሚያግባባቸውን ነገር ፈልገው በርሱ ላይ መስራት ይኖርባቸዋል ስትል

ሰቆቃ በማዕከላዊ – አበበ ካሴ (ነገረ ኢትዮጵያ)


Ethiopian prisoner tortured in Kality
‹‹እጄን ወደ ላይ አስረው ብልቴ ላይ ሀይላንድ አንጠልጥለውበታል፡፡ ሴቶቹ ሀይላንዱን የሚበቃቸውን ያህል ያወዛውዙታል፡፡ በዚህም ምክንያት ከጥቅም ውጭ ሆኗል፡፡ የዘር ፍሬየን ከጥቅም ውጭ አድርገው ዘሬን እንዳልተካ አድርገውኛል፡፡ ሽንቴንም መቆጣጠር አልችልም፡፡››


አበበ ካሴ
እኔ አበበ ካሴ እባላለሁ፡፡ የሰሜን ጎንደር ተወላጅ ነኝ፡፡ በማዕከላዊ እስር ቤት ከ5 ወር በላይ ታስሬለሁ፡፡ ከዚህ መካከል 4 ወር ከ25 ቀናት በጨለማ ቤት ተቆልፎብኝ ቆይቻለሁ፡፡
ማዕከላዊ በነበርኩበት ወቅት የሁሉም እግርና እጆቼ ጥፍሮች ተነቅለዋል፡፡ አንዳንድ ቀን

Monday, July 20, 2015

በስልጣን ጥም ሰክሮ የገፋው ኢህአዴግ ነው።

ለዶክተር ብርሃኑም ይሁን ዱር ቤቴ ላሉ ኢትዮጵያዊያን ተጠያቂው የተፈጠሩለትን ወርቃማ አጋጣሚዎች በሙሉ በስልጣን ጥም ሰክሮ የገፋው ኢህአዴግ ነው።
የጦርነትን አስከፊነት የመጀመሪያው የገፈቱ ቀማሽ በመሆን እናውቀዋለን ያሉን ገዢዎች እነርሱን ወደ ጫካ የወሰደን መግፍኤ በህይወት ማቆየታቸው የተደላደለ ህይወት ይመሩ የነበሩን ጭምር በረሃ እያወረደ ነው።
የበረሃው ውጤት ምንም ይሁን ምን ተጠያቂውና የታሪክ ተወቃሹ ኢህአዴግ ነው።
አገሪቱ በነጻ ተቋማት ድርቅ ባትመታ በዚህ ወቅት በተከሳሽ ሳጥን ውስጥ የምንመለከታቸው አገሪቱን ወደ ጦርነት ለመማገድ የወሰኑ የኢህአዴግ መሪዎችን ነበር።

Wednesday, July 8, 2015

Hailemariam Desalegn responds to ESAT report about Ginbot 7 military action in Tigray region

Hailemariam Desalegn responds to ESAT report about Ginbot 7 military action in Tigray region
A NEW wave of tension starts to brew between Ethiopia and Eritrea this week

PRESS RELEASE ON THE UPCOMING VISIT OF PRESIDENT OBAMA TO ETHIOPIA


 It has been announced that President Barack Obama would be going to Addis Abeba towards the end of the coming July to talk with the African Union and also with the officials of the repressive regime in Ethiopia. Obama would be the first sitting president to visit Ethiopia though he has met with the dictators in his own country and other places. Obama's visit to Ethiopia comes two months after the anti-democratic regime rigged (yet again) a general election winning (yet again) all the seats (547) in the rubber stamp parliament. The visit comes after less than two months since the regime's murder squads killed at least two prominent leaders of the opposition, after it had rounded up hundreds of peaceful demonstrators, denied justice to bloggers and journalists and had intensified the repression against dissent all over the country. The EPRP did not have great expectations

Tuesday, July 7, 2015

የጀግናዋ ድላይ እህት መልእክት

በስልክ ተደውሎ የአሲምባ ፍቅር የሚል መጽሃፍ ፈልጊና አንብቢ የእህትሽን ታሪክ የያዘ መጽሃፍ ነው ስባል ልክ
በህይወት መጣችልሽ የተባልኩ መሰለኝ ሲቃ እያነቀኝ ወደ መጻህፍት ቤት ገሰገስኩ ስደርስም ለመጠየቅ አቃተኝ ሰውነቴ ተንቀጠቀጠ ከንፈሬ ሁሉ እየተርበተበተ 
መጽሃፍ ሻጯን ጠየቅኋት አለ ስትለኝ ልስማት አልኩና ደነገጥኩ እንደገና ከዚያም እራሴን ተቆጣጥሬ መጽሀፉን ተቀብየ ሳም አደረግሁት ሴትዮዋ በመገረም አየችኝ፡፡ 
ደፍሬ ግን ለማንበብ አልችል አልኩኝ ደስታ ይሁን ሀዘን አላወቅሁም ዝብርቅርቅ ያለ ስሜት ተሰማኝ ከዚያም ለ4 ቀናት ያክል አመመኝ እና ተኛሁ እንደድርሳነ 
ሚካኤል አቅፌው ተኛሁ ከዚያም እራሴን አረጋግቼ ማንበብ ጀመርኩ::

ምንም እንኳ የምትወዳቸውን ጓደኞችህን እና ያሳለፍከውን የውጣ ውረድ ዘመን እያሰብክ ሰላም ባይሰማህም ለእናትና አባትህ እንኳን እግዚአብሔር አተረፈላቸው ከነሱም አልፎ ለእኔና እኔን መሰል ያለ ታሪክ የቀሩ ቤተሰቦች ላሏቸው ሲል አምላክ እንኳን ከዚህ ቀን አደረሰህ፡፡  እህቴ መሞቷ ብቻ ሳይሆን የታሪክ ተካፋይ ባለመሆ ኗ አእምሮዬ ቆስሎ ይኖር ነበር ፡፡

በአፈ ታሪክ ታጋዮች ሁሉ ጀግንነቷን ያላትን ጥሩ ስነምግባር ይተርኩልኛል ነገር ግን የታሪክ መዝገብ ላይ አላሰፈሯትም፡፡ ከከተማ ሳይወጡ በቀይ ሽብር 
የተረሸኑት ደርግ እንደተደመሰሰ በቤተክርስቲያን መቃብር ቤት ተገንብቶ ከተረሸኑበት አጽማቸው ወጥቶ በክብር እንደገና ተቀበሩ እናም የቀይ ሽብሮች መቃብር ቤት ሲታይ ቤተሰቦቻቸው አልቅሰውም ሆነ ስቀው የልጆቻቸውን ታሪክ ያወሳሉ፡፡ ሌሎች ደግሞ በበረሃ የተሰውት ደግሞ የሰማእታት ሃውልት ተብሎ በተገነባው ውስጥ የአንድ ታጋይ ስሙና ትውልዱ የሰራው ታሪክ የተሰዋበት ቦታ ሁሉ በዝርዝር ይገኛል፡፡ የእኔ እህት ግን ውሻ ስታባርር የሞተች ይመስል የታሪክ መዝገብ ላይ ስሟ የለም አንዳንድ ታጋዮችን ሳነጋግራቸው እሷ የተሰዋችው ብአዲን ሳይመሰረት በኢህአፓ ዘመን ነው ይሉኛል ኢህአፓ የውጭ ዜጋ ይመስል፡፡ እናም አእምሮዬ ሲደማ የቆየበት ታሪክ ዙሮ በአሜሪካ ሲመጣ ከቁስሌ ተፈወስኩ፡፡

ድርብ ምናለ


Monday, July 6, 2015

ETNK weekly report 06-07-2015


የትጥቅ ትግል ፊሽካ መነፋቱ
የኢትዮ ኖርዌይ እግር ኳስ ቡድን የዝግጅት ጨዋታ
ከፍቅር እስከ መቃብር ሻርሊሄት ቲል ግራቨን ጋር የተካሄደ ቃለ ምልልስ
ሰላም የኢትዮጵያዊያን ሴቶች በኖርዌይ ማህበርን የበላው ጅብ ኣልጮህ ኣለ
ለኦባማ የሚደረጉ ኣስር የጥበቃ ዓይነቶች
ታላቅ የሚዚቃ ኮንሰርት በኦስሎ ኖርዌይ በሚቀጥለው ቅዳሜ
እና ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎች  የኤቲንኮ ዘጋቢ ወጣት ኣርሴማ ተዘጋጅቷል ያዳምጡት ላልሲሙ በፌስ ቡክ ቫይበርና ሌሎች ሶሻል ሚዲያዎች

Sunday, July 5, 2015

በእስር ስትጉላላ የከረመችው የሰማያዊ ወጣት ምስጋና አቀረበች

Woyinshet Molla, Semayawi party member
ወይንሸት ሞላ የሰማያዊ ፓርቲ ካፈራቸው ትንታግ ታጋዮች አንዷ ናት። ለወራት ወያኔ በሃሰት ከሶ ሲያንገላታት ከርሟል፣ እነሆ ከእስር ተፈታ “ትግሉ ይቀጥላል!” ትለናለች።
ምስጋናዬ ይድረሳችሁ!
ኢህአዴግ አይ ኤስ የተባለውን አራጅ ቡድን እናውግዝ ብሎ ራሱ ሰልፍ ከጠራ በኋላ ሰልፉ ሳይጀመርና እኔም መስቀል አደባባይ ሳልደርስ መስቀል አደባባይ ተገኝቼ እንደበጠበጥኩ በሀሰት ተከስሼ በታሰርኩባቸው ጊዜያት በተለያዩ መንገዶች ድጋፋችሁን ለሰጣችሁኝ ወገኖች ሁሉ ምስጋናዬን አቀርባለሁ፡፡
ባልተገኘንበት አስረው፣

ወያኔ አርበኞች ግንቦት 7 የከፈተበትን ጦርነት ከህዝብ ለመደበቅ እየሞከረ ነው

arbegnoch-ginbot7-fighters
ባለፉት ሦስት ቀናት የአርበኞች ግንቦት 7 ታጋዮች ትግራይ ውስጥ በተለያዩ ቦታዎች የወያኔን ሃይል ገጥመው የወያኔ መኮንኖችን ጨምሮ በርካታ የወያኔ ሰራዊት አባላትን እንደገደሉ በቃል-አቀባያቸው አማካኝነት ለኢሳት ቴሌቪዥን ገልጸዋል። ለጥቀውም እስከ ትላንት ድረስ ውጊያው ቀጥሎ እንደሚገኝ በድጋሜ ዜናውን አብስረዋል።

በወያኔ ዘረኛና ግፈኛ አገዛዝ የተንገፈገፈው የኢትዮጵያ ህዝብም ጆሮውን አቅንቶ ሁኔታውን በመከታተል ላይ ነው። ቀድሞውንም የወያኔ ሥርዓት ያለ ሃይል ትግል አይንበረከክም፣ ኢትዮጵያ ውስጥ የፖለቲካም ሆነ የሥርዓት ለውጥ ሊመጣ

Wednesday, July 1, 2015

TPLF/EPRDF Makes a Mockery of Judges’ Decision to Release Semayawi Youth by Over-riding Court Verdict


Arrested Semayawi party membersNot only are Ethiopian elections a farce—reconfirmed by recent regime claims of a 100% victory in the May 24, 2015 national elections—but so is the independence of the judicial system. This mockery of justice was shown when police re-arrested four young members of the Semayawi opposition party [Blue Party} after they were released from court. This happened not once, but three times, despite the fact they had already been freed each time by the court. They remain in jail as of today.