Addis Freedom Voice
Tuesday, December 15, 2015
ETNK weekly report 13-12-2015
በአዲስ አበባ ክልል መስፋፋት ምክንያት የህዝቡ ተቃውሞ እንደ ቀጠለ ነው
በተለይ በኦሮምያ ከተሞች በተለያዩ ቦታዎች ተቃውሞው ቀጥሏል። የኢትዮጵያ መንግስት አሳዛኝ እርምጃ እየወሰደ ነው። በርካታ ወጣቶች በ አስቃቂ ሁኔታ እየተገደሉ ነው። የ አዲስ አበባን ማስተር ፕላን መስፋፋት በመቃወም ሰላማዊ ሰልፉ በተለያዩ አገሮች ቀጥሏል።
No comments:
Post a Comment
‹
›
Home
View web version
No comments:
Post a Comment